በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል የማኣድና ኢነርጂ የባዩ ጋዝ ኣስተባባሪ ዩኒት

1 የ2008 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብÂ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 2% ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 30 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 11/1/ 2009 ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 26 /01/2009 ዓ/ም ሰዓት 8:30 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 26 /01/ 2009 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም

12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::

12 ጨረታዉ ያሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ

13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::

15 ተጨራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጀናል የሆኑን አረጋግጦ መሙላት አለበት::

16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ አይፈቀድም::

17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::

18 ኣቅራቢዎች ያሸነፉት እቃዎች በስንት ቀናት ገቢ እንደሚያደርጉ መግለፅ አለባቸዉ

19 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም :ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::

20 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::

21 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::

 ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344402088 ወይም 0344409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo