መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የወጣቶች ስፖርት ጉዳዩች ቢሮ በ2010 ዓም ለስፖርት ዉድድር አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የስፖርት አይነት ትጥቆች የስፖርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅዳት ዕቃዎች፣ አቡጀዲና ሻሻ ጨርቆች ፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከ16ሜ3 ና ከዛ በላይ ዉሃ የመያዝ አቅም ያላቸዉ ሁለተ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ቦቴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት መከያረት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅቤት በቁጥር 42AC (Aire Conditioner ) ከነ ሙሉ ዕቃዉ (Accessories) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችች ምድብ 4 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 5 የኤለክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 7 የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የሕትመትስራዎችከህጋውያንነጋዴዎችበጨረታአወዳድሮለመግዛትይፈልጋል።

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃዎች፣ኣንቲ ቫይረስ፣ኤሌክትሮኒክ ቱልኬት፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የመኪና ጎማና ባትሪ እና የሕትመት ስራዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜንዕዝ 21ኛክ/ጦር ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰ/ዕዝ/ ጠ/መምሪያ 11ኛክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ምግቦች የፅዳት ማቴሪያል እና የፅህፈት ማቴሪያል እንዲሁም ለቢሮ መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።