የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃዎች፣ኣንቲ ቫይረስ፣ኤሌክትሮኒክ ቱልኬት፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የመኪና ጎማና ባትሪ እና የሕትመት ስራዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ትግራይ ክልል ጤና ቢሮ

ጨረታ የወጣበት ቀን 14 02 2017

ስለዚህመስፈርቱንየምታሟሉህጋውያንተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉይጋብዛል።

  • Â
    • ሎት-1. የፅሕፈትመሳሪያእቃዎች
    • ሎት-2. የፅዳትእቃዎች
    • ሎት-3. አንቲቫይረስ
    • ሎት-4. ኤሌክትሮኒክቱልኬት
    • ሎት-5. የመኪናመለዋወጫእቃዎች
    • ሎት-6. የመኪናጎማናባትሪ
    • ሎት-7. የሕትመትስራዎች

መሟላትያለባቸውመስፈርቶች፡-

1. የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉ።

2. የግብርከፋይመለያቁጥር /TIN NO/ ማቅረብየሚችሉ።

3. የታደሰየአቅራቢዎችሰርተፊኬትማቅረብየሚችሉ።

4. የቫትምዝገባምስክርወረቀትእናየነሐሴወር (2009 ዓ.ምቫትዲክላሬሽንማቅረብየሚችል።

5. የጨረታማስከበሪያለሎት-1. ሎት 3.ሎት 6.CPO ብር 10,000፣ሎት-2.ሎት -4.CPO ብር 5,000 እንዲሁምሎት-5.ሎት-7. CPO ብር 15,000 ማስያዝየሚችሉ።

6. ተወዳዳሪዎችለሎት-1. ሎት-2.ሎት- 4.ሎት-5.ሎት-6.ሎት-7.የጨረታውንፋይናንሻልአንድኦርጅናልናአንድኮፒዶክሜንትእንዲሁምለሎት -3/ኣንቲቫይረስ/ አንድኦርጅናልናአንድኮፒቴክኒካልእናፋይናንሻልዶክሜንትበሰምበታሸገኤንቨሎፕበተዘጋጀውየጨረታሳጥንውስጥበስራሰዓትየግዢንኡስየስራሂደትቢሮቁጥር-42 ማስገባትየምትችሉ።

7. ጨረታውበአዲስዘመንጋዜጣከታወጀበትቀንጀምሮÂ 15 ተከታታይቀናትÂ የሚቆይሆኖየመክፈቻቀንእናሰዓትእንዲሁምሌሎችአስፈላጊየሆኑመመሪያዎችበሙሉበሚሸጠውጨረታሰነድመመልከትይቻላል።

8. ተወዳዳሪዎችበተሰጠውዝርዝርስፔስፊኬሽንመሰረትየመወዳደሪያዋጋቸውንመሙላትይጠበቅባቸዋል።

9. ተወዳዳሪዎችየሚያስገቡትዋጋቫትእናየትራንስፖርትእንዲሁምሌሎችወጪዎችንያካተተመሆንአለበትካልሆነእንዳካተተይቆጠራል።

10. ተወዳዳሪዎችአሸናፊሁነውከተገኙውልከገቡበትቀንጀምሮየሚቆጠርለሎት-1. ሎት-2.ሎት-3.ሎት-4.ሎት-5.ሎት-6.በ20 ተከታታይቀናትሎት-7.ደግሞÂ 45 ተከታታይቀናትÂ ውስጥማቅረብይጠበቅባቸዋል።ይህእንዳለሆኖሎት-7.ውስጥከሚገኙየሕትመትስራዎችየቲ-ሸርት፣አጀንዳእናፖስተርስራዎችብቻውልከገቡበትቀንጀምሮየሚቆጠርÂ 15 ተከታታይቀናትÂ ማቅረብአለባቸው።

11. የጨረታሰነድዋጋየማይመለስብርÂ 100.00 /አንድመቶብር/Â ከፍለውከክልልትግራይጤናቢሮየግዥስራሂደትቢሮቁጥር -42 በስራሰዓትመግዛትይችላሉ።

12. መስሪያቤታችንቅድመክፍያ/Advance payment/ አይፈቅድም።

13. ቢሮውየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።እንዲሁም 20% መጨመርአልያምመቀነስይችላል።

14. ማንኛውምግልፅያልሆነጥያቄካላችሁጨረታሰነድየሚከፈትበትቀንከመድረሱከ5 ቀናትበፊትበፅሑፍማቅረብይጠበቅባቸዋል፣

15. ዋጋፀንቶየሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናትይሆናል።

16. በእያንዳንዱንብረትአሸናፊይለያልበድምርወይምበጠቅላላአሸናፊአይደረግም።

ለበለጠመረጃየትግራይብሄራዊክልላዊመንግስትጤናቢሮ .. 03-44-40-47-15 ደውለውመጠየቅይችላሉ።

የትግራይብሔራዊክልላዊመንግሥትየጤናቢሮ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo