የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችች ምድብ 4 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 5 የኤለክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 7 የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የ2009ን 2010 ዓም ህጋዊ የታደሰ አዲስ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት /TIN/ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ ምስክር ወረቀት የጥር ወር ቫት ዲክለሬሽን በተጨማረም በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ የመስክር ወረቀት ማቅረብ አላበቸዉ

2 ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨታ ሰነድ የማይመለስ ለ ምድብ 1 እስከ ምድብ 5 ብር 50 ለምድብ 6ና ምድብ 7 100 ብር በመክፈል በመቀለ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 Â ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማሰተባበሪያ ፅ/ቤት ላይዘን ኦፊስ Â ወይም Â ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፉ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

3 ከምድብ 1 እስከ ምድብ 5 ለተገለፁ እቃዎች Â በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጥቅምት Â 01/2010 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 15/2010 ዓም Â በአየር የሚቆይ ሲሆን ጥቅምት 16 /2010 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 3:30 በመቀለ ይከፈታል

ከምድብ 6 እና ድብ 7 ለተገለፁ እቃዎች Â በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጥቅምት Â 01/2010 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16/2010 ዓም Â በአየር የሚቆይ ሲሆን ጥቅምት 17/ 2010 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 3:30 በመቀለ ይከፈታል

ተጫራቾች የእቃዎቹ ኢንስፔክሽንና ርክክብ የሚያደርጉት በወልቃይት ማይ ጋባ ከተማ ፕሮጀክት ፅቤት መሆኑ ማወቅ አለባቸዉ

5 ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌላይዘንኦፊስ 0344416452 ሞባይልቁጥር 0918445826

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0914723649/Â 0910520195/ 0914780988Â መጠየቅ ይቻላል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo