የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለ2010 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸዉ የዉሃ ፓምፖች እና ኤሌክትሮ መካኒካል መለዋወጫዎች( Electrical Submersible pump set & ElectroMechanical Spare parts) አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግልለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

በመቐለ የኒቨርስቲ እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ የኬሚካል ዕቃዎች ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥሩ ለሚተዳደረዉ የ1ኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤተ የማጣቀሻ መፃሓፍትና የላብራቶሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት AGP ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ፀረተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክሎች ጀነሬተር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ሰው ሰራሽ የእንስ/ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ኤለክትሮኒክስ የፅህፈት መማሪያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2010 ዓ ም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ፈልጋል

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ ማህበር ለሰራተኞቹ አገልግሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ ጋዎን ቱታና እና ቆብ ለማሰፋት ይፈልጋል