ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መስረት የተለያዩ የስፖርተኞች ትጥቆች፣የባይስክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተዛማጅ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጪና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆኑ ወንበርና ጠረጰዛ : የቧናቧ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ በ 2009 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ የኤለክትሮኒክስና ሙዚቃ መሳሪያዎች ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ጨረታዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልበዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ለጥናትና ምርምር እንዲሁም ለስልጠና አገልግሎት የሚሆን የኢንዱስትሪያል አዉቶሜሽን የስለጠና ማእከል(industrial automation training center)እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሳባ እምነበረድ ሓላፍነቱ ዝተወሰነ ዉልቃ ማሕበር ዘገልግሉ መቀያየሪ ንብረታት በጨረታ ኣወዳደሮ ክሸይጥ ይደሊ

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳዮች ቢሮ ለ 2009 ዓም ለሚካሄዳቸዉ የመላ ለኢትዩጰያ ትምህርት ቤት ስፖርት ዉድድር አገለግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የስፖርት ኣይነት ትጥቆች: ስፖንጅ ፍራሽ : ብርድ ልብስና ትራስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል