ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ማረሚያ ቤት ኣንድ ብሎክ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ማሰራት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

በትግራይ ብክልላዊ መንግስት የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የትግራይ ክልል የገቢዎች ልማት ባለስልጣን ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ መስፈርት ያማሉ ይጋብዛል

በሰ/ዕዝ 21ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች ጠጠር እና ለሰራዊቱ ቀለብ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁት ዕቃዎች በዘርፉ ተሰማርተዉ አግባብነት ያለዉ ንግድ ፈቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በመቀለ ለሚሰራዉ የመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ማስፋፊያ ዎርክሾፕ የሙዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት አቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም