ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሑፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድረጅቶች ማለትም

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አንግል አይረን ፣ፓይፕ ስቲል፣ አር ኤች ኤስ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል ፣እና የተለያየ መጠን ያላቸዉ ዩ -ቻነናል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያዉ ይጋብዛል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ አክሱም ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛታቸዉ 5000 የሆኑሙሉ ከለር መፅሔት (magazine) አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ አዲስ ህንፃ ቴንድኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ኮምፒተር ፕሪንተር ዩፒኤስ እና ለተያዩ ሰራቸኞች የስራና ደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪኖች መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ እቃዎች ዉስን ጨረታ ይመለከታል