የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

በኢትዮጽያ ኦርቶዲክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማት ክርስትያናዊ ተራድኦ
  1. የባንባ እቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
  2. የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈለና የዓመቱ ፈቃድ ያሳደሱ::
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብÂ የሚችሉ::
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1- 3Â የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝ የጨረታÂ ሰነድ መግዛት አለባቸዉ
  5. ተጫራቾችÂ የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስÂ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህÂ ማስታወቂያÂ ከወጣበት ቀን ጀምሮÂ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታÂ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  6. የጨረታÂ ማስከበሪያ ብር 5000Â /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::
  7. ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ ማስረከብÂ የሚችሉ::
  8. ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታÂ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይስረዛል::
  9. የጨረታዉ የቴክኒክና ዋናዉና ቅጂ ሰነድ ለየብቻዉ የፋይናንስ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥንÂ ማስገባትÂ ያስፈልጋል::
  10. የጨረታዉ ሳጥን በ 01 /07 /2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነÂ የተሞላ ሰነድ ካቀረቡ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትÂ ይክፈታል::
  11. ድርጅቱÂ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝÂ መብቱÂ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo