የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት ኣጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የCALM PROjECT በጀት ለከልሎ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የፕሮጀክት ወረዳዎች ለፊልድ የሚሆኑ የመኪና ኪራይ፣ለኤሌከትሮኒከስህ ፈርንቸር፣ የዕህፈት መሳርያዎች/ የፊልድ ማቴሪያል/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ) ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣ ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለቋሚና ለኮንትራት ሠራተኞች አልባሳት፣አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ልዩ ልዩ የፅዳት ማቴሪያል፣ጀዲድ፤ ሻሽ እና ቁጢት፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያዎች እና ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ ሙከራ ዕቃዎች ማቅረብና መገጣጠም እንዲሁም ለአጠቃቀሙ ማሰልጠን

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ፤ የቤት እና የቢሮ እቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የህትመት እቃዎች ፣ እላቂ ንብረቶች፣ የፅህፈት መሳርያዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኢሌከትሮኒክስ እቃዎች፣መኪና ሎደርና ሲኖትራክ/ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል