የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ) ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣ ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

ትግራይ መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ
  • ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን: 13/6/2012
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ጥዋቱ 3:30
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን:  በ16ኛዉ ቀን ጥዋቱ 4:30
    ስፔር /መለዋወጫ /፣ ጎማና ባትሪ
  • ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያ)
  • ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣
  • የማሽን (መሳሪያ) ኪራይ፣
  • ቋሚ ንብረት ኣዘርና ኤሌክትሪካል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል፡፡

በተጫራቾች አግባብነት ያለው  ንግድ ፍቃደ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቲን ምዝገባ ማስረጃ፣ የእቃው ኣቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

  1. የጨረታ ማስከበርያ ተሰርዝር በጨረታሰነድ ላይ የተገለፀውን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል።
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 100.00 እና 150.00 በመክፈል ከኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራሂደት መወሰድ ይችላሉ፡፡
  3.  የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ወይም በፖሳቁ. 14 መላክ ይቻላል፡፡
  4. በጨረታው አሸናሪ የሆነው ተወዳዳሪ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት የብር ቀርበው ውል ማሰር አለባቸው።
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በዚህ ጨረታ መመሪያ የተዘረዘሩትን ለማሟላት ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዘው የጨረታ ማስከበርያ ተወርሶ ከጨረታው ይሰረዛል።
  6. ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀም ከ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል  ከሆን ወደሚቀጥለው ቀን ይሸጋገራል።
  7. በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙ መረጣል።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

በስልክ ቁጥር 03 44-4167 27/091473 44 74 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ

መቐለ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo