ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 በጀት ዓመት 2ተኛ ዙር የዉሃ ትቦ ከነመገጣጠሚያ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ: ቴክኒክ መሳሪያዎች : ህ/መሳሪያወች :የመኪነ ስፔርና ጎማዎች :የጽህፈት መሣሪያ : የጽዳት እቃዎች : ፈርኒቸር :ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች እና የህንፃ ግንባታ ስራ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2008 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ቀዋሚ እና አላቂ ዕቃ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተረዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ስተሽነሪ ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመሆኒ ግብርና ምርምር ማዕከል ከመንግስት በተመደበ በጀት ለአስቸዃይ የምርምር ሥራ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች ለ2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ

የትግራይ ክልል ኤጀንሲ ማስፋፊያ ኀብረት ሥራ ማህበራት ገበያ ልማት መ /ቤት ማለትም ሎት 1 ኤለክትሮኒክስ እቃዎች ሎት 2 ጽ/መሣሪያ ሎት 3 መኪና መለዋወጫ ዕቃ ሎት 4 ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል