የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶች: የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች: የተለያዩ የፅዳት እቃዎች :ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ቀሚ ንብረቶች ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት

ስለዚህ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በዘመኑ የታደሰ እና ከሚያቀርቡት ዕቃና ወይም አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ፈቃድ የኣገር ዉስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 በጥሬ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ(ሲፒኦ) እና የባንክ ዋስትና (ባንከ ጋረንቲ ለማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከሪጅን ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19 በመዉሰድ እስከ 15 ባሉት ቀናት የሚሸጡበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ጽቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላለዩ

ጨረታዉ 16ኛ ቀን 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ ይችላል

ለበለጠ መረጃ

ብስልክ ቁጥር መቀለ 03 44 44 400274 መጠየቅ ይቻላል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሰ/ዋ/ኤጀንሲ ጽ/ቤት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo