ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ያለዉና ፍቃድንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጀ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረበ የሚችል

3 ተጫራቾች TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

4 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (የባንክ ጋራንት) ብር 100,000 ሎት 1 ሎት2 እና ሎት 3 :ብር 60,000 ለሎት4 ለሎት5 ሎት6 ሎት8 ሎት10 እና ሎት 12 :ብር 10,000 ለሎት 9 እና ሎት 11በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

  • የፈረኒቸር እቃዎች /ሎት1 /
  • የኪችን እቃዎች /ሎት2 /
  • የኤለክትሮኒክስ /ሎት3 /
  • የፅሕፈት መሳሪያ /ሎት4 /
  • የመኪና ሰርቪስ ኪራይ /ሎት5 /
  • የፅዳት ስራዎች /outsource/ /ሎት6 /
  • ንፁህ ዉሃ በቦቴ ማቅረብ /ሎት7 /
  • ዕሽግ ዉሃ አቅርቦት /ሎት8 /
  • ደረቅ እንጨት /ሎት9 /
  • የምግብ ግብኣት እቃዎች /ሎት10 /
  • የጤፍ ማስፈጨት /ሎት11 /
  • የሕትመት /ሎት12 /

5 የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የአቅራቢ ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/ ኣንድ መቶ ብር /በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉነ ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳድር ዳይሬክቶሬት ፅቤት ቁጥር 7 መዉሰድ የሚችለ ሲሆኑ ዋጋዉ መቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርስቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል ዶክመንት ብቻ ነዉ

8 የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ይዉላል

9 ጨረታዉ የሚከፈተበት ቀን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 5:30 ተዘግቶ ከሰዓት ልክ በ8:30 Â ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል

10 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ባለመገኘት የጨረታ ሳጥን አከፋፈት ሥነ ሥርዓት አይደናቅፈዉም

ማንኛዉም ተጫራች ከዩኒቨርሲቲዉ የተሰጠዉ የተጫራቾች መመሪያ ዶክመንት ፈርሞና ማህተም አድርጎ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት

11 ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http:// WWW.adu.edu.et ማግኘት ይችላል

12 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ስቁ 0344452318 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo