በሃገር መከለካያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ 16ኛ ክ/ጦር እና 20ኛ ክ/ጦር መምሪያዎች ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን፣ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በግሎባል ፈንድ በኣፋር ጤና ጥበቃ ቢሮ አማካኝነት እያሰገነባቸዉ ያለዉን ያሰራቸዉን 10 የማላሪያ ስቶሮች አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ቁሳቁሶች በ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች እና ሌሎች ኣላቂ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ኮንስተራክሽን ማቴሪያል ጎማ ባትሪ፣ ነዳጅ : ዘይትና ቅባት : የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የፅዳት እቃዎች ፣ የፅሕፈት መሳሪያ እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስና ገቢዎች ፅቤት በ 2010 በጀት ዓመት በወረዳዉ የሚገኙ ሴክተር መስራቤቶች አገልግሎት የሙዉሉ የፅህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መቐለ ዩኒቨርስቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፅሕፈት መሳርያ እቃዎች የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2009 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳሪያ: የፕሪንተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋል