ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 በጀት ዓመት 2ተኛ ዙር የዉሃ ትቦ ከነመገጣጠሚያ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ: ቴክኒክ መሳሪያዎች : ህ/መሳሪያወች :የመኪነ ስፔርና ጎማዎች :የጽህፈት መሣሪያ : የጽዳት እቃዎች : ፈርኒቸር :ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኣክሱም ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽህፈት ቤት

1 ከሥራዉ ጋር አግባብነት ያለዉ ንግድ ፍቃድና አና የዘመኑ ግብር ከፍሎ ማቅረብ የሚችል

2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የጥር ወር 2008 ዓም ሂሳብ ያሳወቀ

3 ቲን ነምበርና የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

4 የጨረታ ማስከበሪያ ትቦ ከነመገጣጠሚያ ቴክኒክ መሣሪያ እና ህ/መሣሪያ ብር 15500.00 :የመኪና ስፔርና ጎማዎች :የጽህፈት መሣሪያ :የጽዳት እቃዎች :የኤሌክትሪክ : ፈርኒቸርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብር 5000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ እና ጥሬ ገንዝብ ማቅረብ የሚችል

5 በራሱ ትራንስፖርት ማስጫኛና ማውረጃዉን ችሎ ወደ ጽቤቱ ማስረከብ የሚችል

6 ተጫራቾች ማሽነፋቸዉን ካወቁ በ5 ቀናት ዉስጥ ዉል ማሰር የሚችል

7 ለጨረታ ሰነድ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ የማይመለስ በመክፈል በሥራ ሰዓት በአክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽቤት ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 12 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት መዉሰድ ይቻላል

8 ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ንብረት የአንዱ ዋጋ በተዘጋጀዉ ሰነድ ላይ በመሙላት ስርዝ ድልዝ የሌለበት በያንዳንዱ ገጽ ፊርማና ማህተም በማስቀመጥ ኢንቨሎፕ በማሸግ ከላይ የተጠቀሰዉ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅበታል

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 6/8/2008 ዓ/ም 3:00 ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ 6/8/2008 ዓ/ም 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መመሪያዉ በሚፈቅደዉ መሠረት ይከፈታል

10 ጽ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጃ

        በስልክ ቁጥር 0347753267/2270 ወይም 0914100247 መጠየቅ ይቻላል

Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo