ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅሐፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሃ የስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ S,C

1 ስለሆነም ተጫራቾች ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተካታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ማለትም ከነሓሴ 9/2008 ዓም እስከ ነሓሴ 18/2008 ዓም ድረስ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 እየቀረቡ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ ብር ከፍለዉ የጨረታዉን ሠነድ በመዉሰድ የሚሸጡበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ኢንቨሎፕ በማድረግ እና ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ በመክተት መወዳደር ይችላሉ

2 ጨረታዉ ይሀ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ1ዐኛዉ የስራ ቀን ማለትም ነሓሴ 18 2008 ዓም ልክ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ባልተጉኙበት በፋብሪካዉ ግዢ እና ክምችት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 19 ዉስጥ ይከፈታል

3 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo