አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖች ቀደም ሲል ከተረከባቸው ውስጥ ብር 29,125.00 ዋጋ ያላቸው 1165 ተራፊ አክስዮኖችን ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ዜጎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ አውቶብሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾችን እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም/መቅጣቢያ በሕገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኤሌከትሮኒክስ የወርቅ ማፈላለጊያ ማሽን፣ ላፕቶፕ የተለያዩ ሞባይሎች ፣ የቀይ ሸንኩርት ዘር፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-ነፍሳት፣ የተለያዩ የቤት መገልገያዎች፣ ብረታ ብረት ነክ ዕቃዎች፣ ጣውላ ነከ ዕቃዎች እና ማሽነሪዎች፣ ጀኔሬተር የውሃ ፓምፕ እና ስሊንደር/ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ እና ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ሞዴል NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪከት የሰሊጥ እርሻ ድርጅት ላይ ያለውን የመጠቀም መብት እና አንድ የእርሻ ትራክተር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሆቴል ከጠቅላላ ንብረቱ ጋር በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም መቅ/ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ፣ የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል