የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የውሃ ትቦ ከነመገጣሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪዎችና ህ/ መሳርያዎች፣ ሰመርስብል ፓምፕ፣ ኤሌትሪክ መለዋወጫ እቃዎች የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣የመኪና ጌጣጌጦች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል ስፔር፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች /Furniture / በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት የሚውሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመግዛት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኤሌክትሮኒክሶችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የቤለር ሣር ማሰሪያ ገመድ ፣ የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ የሚከተለትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ስፖንጅ ትራስ፣የአልጋ ችፑድ፣ዶርሚተሪ ወንበር፣ትኩስ የበሬ ስጋ፣የመመረቂያ ጋውን፣ከህጋዊ ነጋዴዎች፣የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቪል ሰርቪስና አቅም ግንባታ ቢሮ በ2012 መደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል