ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ የተለያዩ ብዛት ያላቸዉ የቢሮ እቃዎች (office furniture) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት በ 2007 ዓም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ (ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች) የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘዉ ዝርዝር መሰረት ምግዛት ይፈልጋል::

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህባራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ ቀዋሚ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያ(MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎች : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች: ብርጭቆ ወረቀት የተለያዩ መጠን ያላዉ ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ 2007 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቆሚ እቃዎች ፈረኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::