በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማትና መንደር ማሰባሰብ ጽ/ቤት አገልገግሎት ላይ የሚውሉ ፈርኒቸር የእህል ወፍጮ እና የኤሌከትሮኒክስ እቃዎችን የአገር ውስጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌጅ (የሕ/ሳ/ ቋ/ኮ) ዘመናዊ የቋንቋ ቤተ መከራ ዕቃዎች ማቅረብ ፣ መግጠም ፣ ሙከራ ማድረግ እንዲሁም የአጠቃቀም ስልጠና መስጠት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ እቃዎች ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Afar Pastoralist Development Association (APDA) invite to House and office equipment's, General trading, Retail Shop, Pharmaceutical and other

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንበር ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላፕቶፕ፤ ፕሪንተር፤ ትልቁ ቪድዮ ካሜራና ጠረንጴዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እና የሙዚቃ መሣሪያዎች፣ የብር ማስቀመጫ ካዝና እና ሳምሶናይት፣ሰመር ሰብል ፓምፕ እና ኮንትሮል ፓነል ቦርድ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና ብሎኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና እንዲሁም ለ2013 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጥሬ ስንዴ አወዳድሮ ማስፈጨት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የላብራቶሪ እቃዎችና ኬሚካል፣ዲናሞና የኤሌክትሪክ ቦርድ፣የላይብረሪ ማዘመኛ እቃዎች፣የብሮድካስትና ተዛማች እቃዎች፣ ጀነሬተር፣የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣Consultancy Service on (Roof) water Harvesting and preparation of Detailed Soil map፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴ/ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ AUTOMOTIVE Technology ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ከምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ እቃዎች ፣የአሉሚኒየም ፓርቲሽን እና የፈርኒቸር እቃዎች ፣Cath Lap እቃዎች