ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር 001/2013    

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን 22/12/2012 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት                               

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 
  2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣ 
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ካት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣ 
  4. ተጫራቹ TIN ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል፣ 
  5. ተጫራቹ የማቅረቢያ/የአቅራቢ/ ሰርተፊኬት የተመዘገበ መሆን አለበት። 
  6. ተጫራቹ ቫት ዲክላሬሽን ሪፖርት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። 
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንከ ጋራንት ለእያንዳንዱ ሎት፡-
  • 1. ሎት1 የምግብ አቅርቦት ፣ 250,000 ብር፣ 
  • 2. ሎት2: የፅሕፈት መሳርያ፣ 100,000 ብር፣ 
  • 3. ሎት3: የፅዳት እቃዎች፣ 50,000 ብር፣ 
  • 4  ሎት 4: የታሸገ የውሃ አቅርቦት፣ 50,000 ብር፣ 
  • 5. ሎት5: የቦቲ ውሃ አቅርቦት 50,000 ብር፣ 
  • 6. ሎት6: የጤፍ ማስፈጨት 50,000 ብር፣ 
  • 7. ሎት7፡ የኤሌክትሪክ እቃዎች 50,000 ብር፣ 
  • 8. ሎት8: የእንጨት አቅርቦት 50,000 ብር፣ 
  • 9. ሎት9: የኪችን እቃዎች 100,000 ብር፣ 
  • 10.ሎት 10: የዳቦ አቅርቦት 100,000 ብር፣ 
  • 11.ሎት 11: የደንብ ልብስ አቅርቦት 50,000 ብር፣ 
  • 12.ሎት 12: ፈርኒቸር 50,000 ብር፣ 
  • 13 ሎት 13: የመስተንግዶ እና የፅዳት አውት ሶርስ 50,000 ብር፣ 
  • 14 ሎት 14: የእንጀራ መጋገሪያ አውት ሶርስ 50,000 ብር፣ 
  • 15 ሎት 15: በዩኒቨርሲቲው የጤፍ ማስፈጨት አውት ሶርስ 50,000 ብር፣ 
  • 16.ሎት16: በዩኒቨርሲቲው ዳቦ መጋገሪ አውት ሶርስ 50,000 ብር፣ 
  • 17.ሎት17 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 100,000 ብር ፣ 

8. ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ የሚለየው በጥራት እና በዋጋ መሰረት ይሆናል። 

9. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሕንፃ /ብሎክ ቁጥር 13 ክፍል 07 መውሰድ የሚችል ሲሆን፤ ዋጋው መቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርሲቲው በሚሽጥ ኦርጅናል ዶክመንት ብቻ መሆን አለበት፡፡ 

10. ማንኛውም ተጫራች ከዩኒቨርሲቲው የገዛው የጨረታ ሰነድ ዶክሜንት በሙሉነት ፈርሞና ማህተም አድርጎ ምንም ሳያጓድል በተዘጋጀለት የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለበት፡፡ 

11. ጨረታው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። የጨረታ መከፈቻ ቀን ተብሎ የተጠቀሰው 16ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ሃገራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል። 

12. ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http://www.du.edu.et   እንዲሁም http//www Ppagov.et ማግኘት ይቻላል፡፡ 

13. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  • ለበለጠ ማብራሪያ:- ስልክ ቁጥር፡- 0344452318 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል። 

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo