የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒት ዕቃዎች ፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ዕቃዎች ፣ የሕክምና መሣሪያ ዕቃዎች ፣ የህትመት ውጤቶች ዕቃዎች ፣ የበርበሬ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት ፣ የጤፍ ማስፈጫ የጉልበት ዋጋ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Messebo Cement factory (MCF) PLC, invites eligible bidders for the supply of different types of machinery equipment, mechanical and electrical spare parts, industrial items and different items

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with Mennonte Central Committee(MCC), Canadian Foodgrain Bank (CFGB) wants to invite all interested and eligible bidders to Supply Supplementary Food items and Veterinary Medicine for Bidu Woreda, Afar Region, Ethiopia