የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ባንክ የዳቦ መጋገሪያ ድርጅት ሕንፃ እና ማሽነሪዎች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ጎማ፣ ባትሪዎች እና ከረጢቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ በየግዜው የሚጠራቀመው የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር ኣወዳድሮ የዓመት ውል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጨራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፤

ጨረታ ማስታወቂያ በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ የተለያዩ ዕቃዎች ታሽጎበት የመጣ ጣውላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በሁመራ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳክሎች፣ ልዩ ልዩ አልባሳት፣ መለዋወጫዎች፣ ማሽኖ ፣የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሾ /መንግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል