ፈ/ተከሳሽ :-አለቃ ሃይሉ በሪሁ መካከል ያለው የአፈፃፀም ክርክር በተከሳሽ ስም በመቀሌ ከተማ ክፍለ ከተማ ሃወልቲ ቀበሌ ሐየሎም የሚገኝ አዋሳኙ በሰሜን-ክፍሎም ሃ/ስላሴ፣ በደቡብ አባ ሓለፎም ገ/ስላሴ፣ በምዕራብ - መንገድ፣ በምስራቅ -ክፍት ቦታ የሚያዋስነው ስፋቱ 400 ሜ/ካሬ የሆነው በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ፡- በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መነሻ ዋጋ በብር 964,220.71 (ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም) ስለሆነ በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች ለ27/06/2011 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት 6:00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በቦታው ተገኝታችሁ በጨረታው እንድትካፈሉ የጨረታው አሸናፊ የሆነ 25% ወዲያዉኑ ማስያዝ የሚኖርባቸው መሆኑን የጨረታው ውጤት 8:00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀሌ የተሰየመዉ የፍትሐ ብሄር ችሎት አዟል፡፡
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (25)
- ኮንስትራክሽን (210)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (513)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (68)
- ግብርና (177)
- የግንባታ እቃዎች (419)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (209)
- ማማከር (41)
- ትምህርትና ስልጠና (27)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (354)
- ምግብና መጠጥ (130)
- እግድ (38)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (201)
- ጤና (41)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (177)
- ጥገና (62)
- የህክምና ዕቃዎች (56)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (182)
- ሽያጭ (272)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (38)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (81)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (154)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (81)