የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ 2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተውን 3000.00 ኩንታል የሚገመት ጥሬ ጥጥ (raw cotton) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች የ2011 ዓም የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት የጥቅምት ወር 2011 ዓ/ም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ፤

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1በመቶ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋሰትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይችላሉ፤

4 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ኣለበት፤

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ከተማ ማይ ጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፤

4 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ 12/05/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስክ 25/05/2011 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት 27/05/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በወልቃይት ሰካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ፣ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

5 ለጨረታ የቀረበ ጥሬ ጥጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ዘወትር በስራ ሰዓት በፕሮጀክቱ ማሳ ላይ ቀርበው መመልከት ይችላሉ::

6 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ኢንቨሎፕ በፕሮጀክቱ ፅ/ቤት ፋይናንስ፣ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዘርፍ ለዚህ ጨረታ በተዘጋው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፤

7 ኣሸናፊ ተጫራች ያሸነፈውን ጥሬ ጥጥ የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በኣስር ቀናት ውስጥ ቀር ውል በሙሉ መሰረት ክፍያ በመፈፀም በ50 ቀናት ውስጥ በራሱ ትራንስፖርት ከፕሮጀክቱ ማሳ ላይ ማንሰት የኖርበታል::

8 የመጫኛ ዋጋ ማለት የወዝ ኣደር በፕሮጀክቱ /ሻጭ/ የሚሸፈን ይሆናል፤

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452 ሞባይል ቁጥር 0918445826 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፤ ዉልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት 0910520195 / 0914723649 /0914780988

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo