የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ከፍተኛ ፍርድ ቤት

1ከሳሽ አቶ ሀጎስ በሪሁ ተከሳሽ አቶ ሙሉ ሐጎስ በመካከላቸው ባለው የአፈፃፀም ክርክር በተከሳሽ ስም የሚታወቅ በመቀሌ ከተማበሰሜን ክፍለ ከተማ ቀበሌ ላጪ ብሎከ 003 የሚገኝ የድርጅት ቤት እና አዋሳኙ በስሜን ጳውሎስ ገ/ሄር በደቡብ ክፍት ቦታበምስራቅ ክፍት ቦታ በምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው 3000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ቤት እና ቦታ በመነሻ ዋጋ ብር 960,947.07/ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሺ ዘጠኝ መቶ አርባ ሰባት ብር ከሰባት ሳንቲም/ በጨረታ እንዲሸጥ ስለታዘዘ መጫረት የምትፈልጉተጫራቾች ከ30/05/2011 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ስለሚካሄድ በቦታው ተገኝታችሁእንድትጫረቱ የጨረታ አሸናፊ የሆነ 25% ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን አውቆ የጨረታው ውጤት ከቀኑ 8:00ሰዓት ላይ እንዲያቀርብ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመቀሌ የተሰየመው የፍትሐብሔር ችሎት አዟል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo