ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን 10/4/2011 ጀምሮ እሰከ 16/04/2011 ዓም ከቀኑ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በማስገባት እንድተወዳደሩና እየጋብዝን ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 16/4/2011 ዓም ከቀኑ 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማማላት የሚገባቸዉ ከ1-11 ተራቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናል

1 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረቢያ የሚችሉ

2 በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላችሁ

3 የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባታል

4 ቲን NO የተመዘቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ይሚቀረብ

5 የጨረታዉ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 መግዛት አለበት

6 የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ 10,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርበታል

7 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ከሌሉ የጨረታዉ ሰነድ የተማላ ከሆነ ይከፈታል

8 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪዉ ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል

9 ተጨራቾች የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይንም ከቫት በሃላ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት

10 የጨረታዉ ሰነድ በኦርጀናል እና ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ አለበት

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 2

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo