የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የኣሸዋ ኣቅራቢነት ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤

2 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተጫራቾ የመክፈት ግዴታቸውን በግብር መዝጋቢ ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4 ኣሸዋ ከተመረጠበት ቦታ ብቻ መቅረብ የሚችል፤

5 ተጫራቸች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መምሪያ 7.3 በተጠቀሰው መሰረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን

6 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 10000.00 ብር ማስያዝ ኣላባቸው ከ26/06/2011ዓ/ም እስከ 2/07/2011 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 2/07/2011ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

7 የጨረታው ሰነድ 100.00 መቶ ብር በመክፈት በፕሮጀክቱ ፋይናንስ መግዛት ይችላሉ፤

ኣድራሻ- የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት ማይቀያህ

ስ.ቁጥር 0930-035132

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo