የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ስራ ፍቃድ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

2 ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት የየካቲት ወር 2011 ዓ/ም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ፤

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ኣምሳ  ብር/ ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ከተማ ማይ ጋባ ወይም ከመቀሌ የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፤

4 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከ10/08/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 24/08/2011 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት 25/08/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በወልቃይት ሰካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ፣ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

5 እቃዎቸቹ ርክክብ የሚፈፀመው በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዘርፍ መጋዘን ውስጥ ይሆናል፡፡

6 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር

ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344-416452 ሞባይል ቁጥር 0918-445826 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፤

ዉልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት 0910-520195 / 091472-3649 /0914-780988

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo