በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለየዩ የህትመት ስራዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋዊያን ተወዳዳሪዎች እነድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ትግራይ ክልል ጤና ቢሮ
  1. ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  (TIN NO) እንዲሁም የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት ምዝገባማቅረብ አለባቸው፣
  2. የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የካቲት ወር 2011 ዓ.ም. ቫት ዲክሌር ያደረጉበትን ማስረጀ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን  ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀውየጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰአት የግዢ ንኡስ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር- 42 ሂደት ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁምሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል።
  6. ተወዳዳሪዎች በተሰጠው ዝርዝር ስፔሰፊኬሽን መሰረት የመወዳደሪያ ዋጋቸውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት እና የትራንስፖርት እንዲሁም ሌሎች ወጪዎችን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ካልሆን እንዳዳተተ ይቆጠራል፡፡
  8. ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሆነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ45  ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብይጠበቅባቸዋል።
  9. የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብርከፍለው ከትግራይ ጤና ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛትይችላሉ።
  10. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲሁም 20%መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡
  11. ማንኛውም ግልጽ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በጽሁፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  12. ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል።
  13. በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል፡፡ በድምር ወይም በጠቅላላ አሸናፊ አይደረግም፡፡

ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንስቲትዩት ምርምር ጤና ቢሮ ስ.ቁ 03-44-40-47-15  ደውለው መጠየቅይችላሉ።

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo