በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች / Office Furniture’s/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ልማት ማህበር በቃላሚኖ እንቨስትመንት ማእከል ባዮጋዝ ዳየጃስተር ለማሰራት ስለፈለገ ቴክኖሎጂው ከመገንባቱ በፊት በዚህ ሞያ የተሰማሩ ባለሞያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአዋጭነት ጥናት ማስጠናት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእርሻ መገልገያ ፤ መሳሪያ/ ቾፐር/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በተባለ መ/ታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት ትግራይ ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ሰራ ላይ አና በላይቪሊ ሁድ ዴቬሎፕመንት // የበኩሉን ኣስተዋፀኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በኣሁኑ ጊዜም ድርጅታችን በትግራይ ክልል በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ ገማድ ቀበሌ በደረባ ወሃቢት ሕ/ሰብ ለኑሮ ማሻሻያ እና ድህነት ቅነሳ የሚያግዙ የተሻለ ዝርያ ያለቸው 2500 ደሮዎች እና 50 ኩንታል የደሮ ቀለብ ከመድሃኒት ጋር ኣቅራቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓካምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኣዲ ሽሑ-ደላ-ሳምረ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስለፈለግን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፤

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡