ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

ሞሃ የስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ S,C

1 ተጫራቾች በአሊሚንየም ስራ የ2009 ዓም ህጋዊ ንግድ ስራ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ቫት ተመዝጋቢ መሆኑ የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት የባለፈዉ ወር ቫት ዲክለሬሽን እና የቲን ምዝገባ ምስክር ማቄብያለዉ መሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2Â ተጫራቾች በስራዉ ዘርፍ ቢያንስ ሁለት ተመሳሳይ ስራ መሆኑ ማስረጃ የሚያቀርብ

3 ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበሪያ እና ለጥሩ ተግባር ከኢትዩጰያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ እና የሚታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋና የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ CPO ብር 20000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ለሚጫረቱትን የህንፃ ስራ ከተረከቡበት በ60 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ስራዉን ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ የማስረከብ ግዴታ ይኖርባቸዋል

5 ሁሉም ተጫራቾች ከ 15/04/2009 እስከ 28/4/2009 ኣክሱም ፊት ለፊት በሚገኘዉ ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢሪ ኣክሱዩን ማህበር መቀለ ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ የማይመለስ 50 በመከፈል የጨረታ ሰነድን መግዛት ይችላሉ

6 ተጫራቾች ለሚጫረቱትን ፋይናንሻል ኣንድ ዋና ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች የጨረታ ዋስትና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የንግድ ስራ ፍቃድ ምዝገባ የግብር ከፋይ ምዝግባ ሰርትፊኬት የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የባለፈዉ የቫት የከፈሉበትን ዲክረሌሽን በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ እና ፖስታዎቹ በሌላ ትልቅ ፖስታ በመክተት እንዲሁም ፖስታዉ ላይ ተጫራቾች እና ማህተም በማኖር እና በማሸግ ከ 15 4 2009 ዐም 28 04 2009 ዓም 800 ሰዓት ድረስ በስራ ቀን እና ሰዓት ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘዉ ዋና ቢሮኣችን ድረስ በኣካል በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

7 ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የቀረቡ ቅፆች በትክክል ሞሞላት ኣለባቸዉ እንዲሁም በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጫራቾች ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል የጨረታ ሰነዱን ቅድም ተከተል ሰነዱ ሲሸጥ ግዜ በነበረበት ኣካሃን ሳይጎደል ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8 ተጫራቾች ማሽነፋቸዉን እንደተነጋራቸዉ በ3 ቀናት ዉስጥ ፋብሪካ ድረስ በመምጣት የስራ ዉል ማሰር የሚችል መሆን ይኖባቸዋል ይህ ሳይሆን ሲቀር ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ እና ጥሩ ተግባር ማስፈፀሞያ ዋስትና ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

9 የጨረታዉ ሳጥን ታህሳስ 27/2009 ዓም ከቀኑ ልክ 8:15 የሚታሸግ ሲሆን ከዚሁ ሰዓት በሃላ የጨረታ ሰንድ የሚመጣ ተጣራቾች ተቀባይነት ኣየኖረዉም

10 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዋ በተገኙበት ታህሳስ 27/2009 ዓ/ም ከሰዓት በሃላ ልክ 8:30 በፋብሪካዉ የግዢ እና ክምችት መምርያ ቢሮ ቁጥር 19 ዉስጥ ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ በማንኛዉም ግዜ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo