በኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መቀለ ወደብና ተርሚናል ቅጽቤት ለ2009 በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፀ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር በቆላ ተምቤን ወረዳ ላዕላይ ሰቄን አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት ለማስራት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ኣሮጌ ምሰሶ ቴንዲኖ ባለ8 :ቴንዲኖ ባለ 10 ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የትግራይ ልማት ማህበር ለቃላሚኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምግብ ቤት አገልግሎት የሚዉሉ ደረጃቸው የጠበቁ የምግብ ቤትና እቃዎች /kitchen equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ ንብረት ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር እንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ /ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ ተጫራቾች እንድሳተፉ ይጋብዘል