በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ ካላማደሪያና ጭረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ(MIE) ትግራይ ዋሃ ስራዎች ለሚሰራዉ ዎርክ ሾፕ ፕሮጀክት አገልገሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱት ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የኢትዩጰያ መንግስት ግብርና ዕድገት ፕሮግራም ሥራዎች ለማስፈፀም ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር በትግራይ ክልል ፀገዴ ወረዳ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-6/GC-7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኤች ኤስ : ላሜራ : ዩ-ቻናል : ፓይፕ ሃለዉ እና ራዉንድ ስቲል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅህፈት ቤት መቀለ የቢሮ ግንባታ በርና መስኮት በኣልሚንዩም ለመገጣጠም ይፈልጋል