ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

ጎዳ የጠርሙዝና ብርጭቆ ኣክስዩን ማህበር

1 ህጋዊ ለ2010ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቲን ያላቸው

3 ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ የኮንስትራክሽን ፍቃድ ያላቸው

4 ቫት የተመዘገቡና የነሃሴ ወር ድክሌር ያደረጉ

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣራት የስራ ቀናት ቅዳሜም ጨምሮ ኣስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ መቐለ ጋራድ ህንፃ 1 ፎቅ ከሚገኘው ቢሮያችን የማይመለስ ብር 100(መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

6 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 25000 በሲፐኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኣንድ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀውን ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 05/02/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ይከፈታል።

8 ኣክስዮን ማሕበሩ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo