በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

መከላለያ ሰሜን ዕዝ ጠ/መምርያ

ሎት 1 የጥራጥሬ ዓይኖቶች

ሎት 2 የበሬ ስጋ

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች በጨረታው ሊወዳደር ይችላሉ።

1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ፣ የቫት ሰርተፍኬት የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል ።

2 ተጫራቾች ለሚጫቱባቸው ለእያንዳንዳቸው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ስጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት ባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ .

3 ተጫራቾች የሚጫቱበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል።

4 የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር ቐ ጋር የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ እንዳ-ሽተናይ የ3ኛ ክ/ ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡

5 አሸናፊ ተጫራቶች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀምዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡ ያሸነፉትን ዕቃ ስራሳቸው ወጭ በማጓጓዝና በማራገፍ ዕንዳ-ሽተናይ በሚገኘው የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙለ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የሙግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው ።

6 ጨረታው ሕዳር 23 ቀን 2012 / ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ፡ ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0910947010 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ ፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo