በኢትየጰያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት መቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽቤት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 06 የሚገኘዉ ለዉድብና ተርሚናል በሚገለገልብት ግቢ ዉስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሰወስት የጥበቃ ማማዎች ለማሰራት ስለሚፈልግ ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸዉ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል

የኢትዩጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

1 የ 2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ : የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የንግድ ስራ ፈቃድ ኮንስትክሽን ኮንትራክተር ምዝባ ካርድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፌኬት Tin : ቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ያለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ የሚችል

2 የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ብር 5000 (ኣምስት ሺ ብር) በጥሬ ገንዝብ ወይም በኢትዩጰያ ብሄራዊ ባን ከተፈቀዳላቸዉ ባንኮች ወይም ፋይናንስ ድርጅቶች ያረጋገጡት ቼክ ሌተር ኦፍ ክሪፈ ክሪዲት ማቅረብ የሚችሉ

3 ተጫራቾች የተጨረቱት የማማዎች ሰራ ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ 30 ቀን ተከታታይ ቀናት መሸጥ ሙሉ ለሙሉ አጠናቀዉ ማሰረከብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች የተዘጋጁ የጨረታ ሰነድ ብር 50 በመክፈል ከቀን 22/01/2009 ጅምሮ ከመቐለ ወድብና ተርሚናል ቅ/ ጽቤት ቢሮ ቁጥር 9 መዉሰድ ይችላሉ

5 ተጫራቾች ዋጋ የሚሞሉበትÂ የጨረታ ሰነድ ኣንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond የ2008Â የታደሰ ንግድ ፍቃድ : የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የንግድ ስራ ፈቃድ ኮንስትክሽን ኮንትራክተር ምዝባ ካርድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፌኬት Tin : ቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ያለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን በተለያዩ ፖስታ ካሸጉ በሃላ ሁሉም በኣንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ በቢሮ ቁጥርÂ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳፁን እስክ ቀን 6/3/2009 ጥዋቱ 3:00Â ሰኣት በኣካል በመምጣት ማሰገባት አለባቸዉ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምንም ስርዝ ድልዝ ሳያደርጉ በመሙላት በፊርማና ማሕታም በማደረግ ገዝተዉ የወሰዱት ሳያጎድሉ ማቅረብ ኣለባቸዉ

7 ጨረታዉ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 6/3/2009 ዓም ጥዋት 3:00 ሰኣት ተዘግቶ ልክ ከጥዋቱ

ልክ 3:30 በመቐለ ዉድብና ተርሚናል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ጨረታ ይከፈታል

8 መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅጽ ቤት የተሻሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ተጫማሪ መረጃ ለማግኘት ወደ መቐለ ዉድብና ተርሚናል ቅጽቤት ቢሮ ቁጥር 9 በኣካል በመምጣት ወይም በስል ቁጥር 034440318Â 0344403171 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉÂ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo