ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ

1 ተጫራቾች የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2 ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 20000 /ሃያ ሺ ብር ስፒኦ በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋራ ማስገባት አለባቸዉ በፖስታ ያልታሸገ ስፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

3 ተጫራቾች ለኣንድ ኪሎ ግራም የሚገዙበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 24/2/2009 ዓም በስራ ሰዓት መቐለ ዋና መስሪየ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ለቁርጭራጭ ብረት እና ቁርጭራጭ ቆርቆሮዎች የሚወዳደሩበት ዋጋ ለይተዉ ማቅረብ አለባቸዉ

5 ጨረታዉ በ 24/2/2009 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በመቐሌ መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንድሳትሪያል ኢንጂነሪንግ ግቢ ዉስጥ በሚገኝ የአዝሚ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተማላ ከሆነ ባይገኙም ሰነዳቸዉ ይከፈታል

6 ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ በሃላ በኣምስት ቀን ዉስጥ ዉል በመዋዋል በራሳቸዉ ትራንስፖርት እና ሰዉ ሃይል በ 4 ተከታታይ የስራ ቀነት ዉስጥ ማንሳት አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ያስያዘዉ ስፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጎ ሌላ ኣማራጭ ይወስዳል

7 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታዉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ

8 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344419589 መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo