የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት በትግራይ ክልል ምስራቅ ዞን ሓዉዜን ወረዳ ቆራሮ ችግኝ ጣቢያ የኣጥር ግንባታ ስራ ማስራት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

1 በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 የሚሳተፉ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ክፈይ የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4 ጨረታዉን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቆራጭ መሳተፍ ይችላሉ

5 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1 እስከ 4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸዉን ደረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያያዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ እያንዳንዱ ብር 50 በመክፈል የግብርና ትርንስፎርሜሽን ትግራይ ክልል ፅህፈት ቤት 3ኛ ፎቅ ሎጅስቲክ ቢሮ ቁጥር ቀርበዉ ከቀን 1 5 2010 ዓም እስከ 15 5 2010 ዓም መዉሰድ ይችላሉ

7 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የስራ ዝርዝር ጠቅላላ ዋጋ 5000 በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ስፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ

8 ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በተሸገ ፖስታ የግብርና ትርንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ክልል ፅህፈት ቤት 3ኛ ፎቅ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 15 ቀናት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል

9 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 3ኛ ፎቅ በ16ኛዉ ቀን ጥዋት 4:00 ከጥዋቱ ተዘግቶ ከጠዋቱ 5:30 ሰዓተ ላይ ይከፈታል ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ፅህፈት ቤቱ ጨረታዉን የመክፈት መብት አለዉ

10 ጽህፈት ቤቱ የተሻላ አማራጫ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉእ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጃ ፋክስ ቁጥር 0342405392 ስልክ ቁጥር 0342405314

ኣድራሻ ቀደም በሎ ሮማናት ንግድ ባንክ የነበረ 3ኛፎቅ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo