የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ባለሶስት እና ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለመቐሌ ከተማ ጽሕፈት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቡልዶዘር እና ግሬደር፣ ጀነሬተር፣ አስፋልት /ሬንጅ/፣ ሰርቨር፣ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮርደር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የTOYOTA IHZJ 75፣ የTOYOTA IHZJ 76፣ የTOYOTA IHZJ 79፣የTOYOTA IHZ 79L ደብል ጋቢና፣ የTOYOTA IHZJ 105፣ የVOLVO FH12 380፣ የቢሾፍቱ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራዥ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ቋሚ የጋራዥ መሣሪያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ ንብረት ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ለ2008 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ማንኛዉንም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወደደር ትችላላችሁ

ካዛ የካፒታል እቃዎች ፋይናንስ ንግድ ስራ አክስዩን ማህበር በ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አራት (4) ሚድበስ : ሦስት ሚኒባስ (3) እና አንድ (1) ከ 35-45 መቀመጫ ያላት አዉቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል