ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሚኒባስ እና ለሌሎች ፕሮጀከት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R) አፋር ገረጋንት: ጠጠር እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) መቀሌ ስሚንቶ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ በዲስትሪክቶች በኩል ለሚከናወኑ ሥራዎች ለማፋጠን እና የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ኣይሱዝ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ማባዣ ማዘጋጃና ማሰረጫ ማዕከል በተለያዩ ከተሞች ማለት ከባሌ : ከኣርሲ : ከባህር ዳር ከተሞች የተከማቹ ጠቅላላ 2285 ኩ/ል ዘር ወደ ተለያዩ ወረዳዎች እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ ሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ለአፋር ጋራገንት ጠጠር ቤዝ ኮርስ እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመካራይት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት 200 ኩንታል የመጫን ኣቅም ያለዉ የጭነት መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መመዘኛዎች የምታሞሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ዓለም ኣቀፍ የሕፃናት ኣድን መቀሌ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆምና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብኣዊ አገልግሎት መገልገያ የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኪኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል