የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝንስ ቢሮ እየቀረቡ ያሉት ሰፋፊ ይፕሮጀክት ሥራዎች ለማከናወን የሚገለግሉ ኣይሱዙ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የግዥዉ ዓይነት የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘርቱን መስፈርቶች በሟሟላት ተያያዞ በቀረበዉ ዝርዝር መሰረት መጫረት ይምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል እና ለሌሎች ስራተኞች የሚጠቀሙበት 12 ሰዎችን መያዝ የምትችል ሚኒባስ 5L መከረያት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እነዲሁም በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ- ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ