የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) መቀሌ ስሚንቶ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወተር ብሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ዉቅሮ ማይክሮ ፋይናንስ ቢሮ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 03 መቅረብ መግዛት ይችላሉ

3 ማንኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 /ሃያ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንት /Bank Guarantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ሰኔ 02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ጨረታ ሰኔ 02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዉቅሮ ማይክሮ ፈይናንስ ህንፃ የመካላለኪያ ኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል

7 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ የጭነት ተሽከርካሪ ፕሮጀክት የሚሰጣቸዉ ብዛት (quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል

8 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ ሙስሊ-ባዶ መንገድ

 ሥራ ፕሮጀክት 15-05R

ስልክ ቁጥር 0930014643/0930014652

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo