ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ህብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ

ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. ለወጣዉ ጨረታ በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸዉ የሚገልፅ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸዉ ማስረጃ አያይዘዉ ማቅረበ የሚችሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መመዝገባቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ግዴታቸዉን የተወጡና የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ
  4. በመንግስ መሰራቤት ጨረታ እንዲሳተፉ ያልታገዱ እና በመንግስት ግዥ በግልፅ ጨረታ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት ለመወዳደር ብቁ የሆኑ
  5. ተጫራቾች ለጨረታዉ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪየ 2 % በ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
  6. Â አሸናፊ ተጫራቾች ዉሉን ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና የሚዉል ማስከበሪያ ከዉሉ ጠቅላላ ዋጋ 10 % ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል

ከላይ ከተጠቀሱትን መስፈርቶች አማልተዉ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 06 ቀን 2009 ዓም ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2 ፡30 እስከ ቀኑ 1 1፡ 00 ሰዓት ባለ ግዜ ዉስጥ መቀለ ሕ/ወ/ስ/ኮ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 እንዲሁም አዲስ ኣበባ (ጃልሜዳ) መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መስራቤት ዋና መምሪያ ግዥ ክፍል በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ገዝተዉ መወዳደር ይችላሉ

የጨረታ ሳጥን የሚዘጋጀዉ በኮሌጁ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 ዉስጥ ብቻ ሲሆን የሰነድ ማስረከቢያ ጊዜም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን አንስቶ እስከ መዝጊያ ዕለት ድረስ ይሆናል

ጨረታዉ መስከረም 9 ቀን 2009 ዓም ከጠዋቱ በ 3፡ 45 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉና የኮሌጁ ታዛቢዎች በተገኙበት በኮሌጁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ባይገኙም ሰነዱ የተማላ ከሆነ በሌሉበት ይከፈታል የጨረታ ሳጠን ከታሸገ ብኃላ ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንድ አስፈላጊነቱ ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ :መቀለ ከመቀለ ኑኒቨርሲቲ ዋና ግቢ አላፍ ብሎ ወደ ኩሓ በሚወስዱ አስፋልት መንግድ በስተግራ በኩል ያለዉ የኮሌጁ ሕንፃ

ስልክ ቅጥር 0344407064

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo