ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለስራተኞች ሚኒባስ ሰርቪስ እና ሌሎች ፕሮጀክት ሥራ አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ መከረያት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዳቸዉ በፖስታ በማሸግ አክሱም ሆቴል ፈት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል በሚገኘዉ ፕሮጀክታችን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጃዉ ሣጠን እስከ 22/09/2008 ጨረታ ሠነዳቸዉን እንድታስገቡ ይጋብዛል

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸዉ ነገሮች

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

2 ቲን NO ተመዝጋቢ የሆናችሁ

3 የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ ይምትችሉ

4 ከመንግስት የታወቀ ቁጥር ደረሰኝ ማቅረብ

5 ተጨራቾች ቫት ወይንም ToT ተመዝጋቢ ከሆናችሁ የምታስገቡት ከቫት በፊት ወይንም ToT በፊት መሆኑን መግላፅ አለባችሁ ይህ ካልሆነ ግን የቀረበዉ ዋጋ ቫት ወይንም ToT እንዲካተት ተደርጎ ይወሰዳል

6 ተጫራቾች የምታስገቡት ዋጋ የነዳጅ ወጪ በተከራይ እንደሚሸፈን ግምት ዉስጥ በማስገባት መሆን አለበት

7 የዘይትና ቅባት ወጪ በአከራይ ይሸፍናል

8 አከራይ ሽፌር ያቀርባል

9 በምተስገቡት ዋጋ መኪናዉ በአንድ ሊትር ስንት ኪ/ሜትር እንድሚሄድ ጣቅሳችሁ ማስገባት

10 ጨረታዉ ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 22/09/2008 ዓም ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ 04

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo