በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ፕሮፎርማ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የምትውል 12 ሰው የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የሚሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ሃይሉክስ ፒክኣፕ /D4D/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓካምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኣዲ ሽሑ-ደላ-ሳምረ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስለፈለግን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፤

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ የውሃ መጠጥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሰራተኞቹን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ቦታ ከስራ ቦታ ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሚያመላልስባቸው እና የቢሮ የሚያከናውንባቸው ሶስት መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐሌ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል ደበል ጋቢና ፒክ ኣፕ/Double Gabin pick up/ መኪና በጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱ ችሎ ሌላው ወጪ ባለ ንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለኣንድ ቀን የምታከራዩበትን ሂሳብ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መፈርቶች ማሟላት እንዳለባችሁ እናስታውቃለን፡፡

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ማስተባበሪያ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ወረዳዎች መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኮንክሪት የሚያጋጉዙ ከ8ሜ/ኩብ ኮንክሪት እና ከዛ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤