በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮጋዝ ማስተባበሪያ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ወረዳዎች መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ክልል የማኣድና ኢነርጂ የባዩ ጋዝ ኣስተባባሪ ዩኒት
1 ፕሮፎርማው ከ 06/09/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም ሰኣት 8፡30 2 ፕሮፎርማው 08/09/2011ዓ/ም ሰኣት 9፡30 ይከፈታል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-402088/409201 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo