በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም ስለተሽከርካሪው ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት/5/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪው ለኣንድ ዙር ጉዞ የምታቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለማድረግ የዋጋ ማቅረቢያችሁን በድርጅቱ ግዥ ክፍል እንድታርቡ እንጠይቃለን፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo