ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የኣፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ አቡጀዴና ሻሽ ጨርቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቴ ኪራይ፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልክ መንገድ ሥራዎችኢንተርፕራይዝ በ2010 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልገሎት የሚዉሉ ቆሚ ንብረት ኤሌክትሮኒክስ : ኮንስትራክሽን ማተሪያል :አዘር :የስፔር መለዋወጫ : የደልድይ ቤሪንግ : ዲስፐንሰር እና ስቴሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2010 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት

ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛል

ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል